Wiki90.com

ዋርሶው

ዋርሶውፖላንድ ዋና ከተማ ነው።

ንጉሣዊ ምሽግ የሚሰኘው ቦታ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,201,900 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1, 726, 581 (2014) ሆኖ ይገመታል። ከተማው 52°15′ ሰሜን ኬክሮስ እና 21°00′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።