Wiki90.com

ኳታር

ኳታር

የኳታር ሰንደቅ ዓላማ
ሰንደቅ ዓላማ
ብሔራዊ መዝሙር السلام الأميري

የኳታርመገኛ
የኳታርመገኛ
ዋና ከተማ ዶሃ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ዓረብኛ
መንግሥት
ንጉሣዊ ግዛት
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
11,586 (158ኛ)
0.8
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
2,576,181 (139ኛ)
ሰዓት ክልል UTC +3
የስልክ መግቢያ 974
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .qa


ቃጣር ወይም ኳታር (አረብኛ፦ قطر /ቃትዓር/፣ /ግትዓር/) በአረቢያ ልሳነ ምድር የሚገኝ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ዶሃ ነው።

ትልቁ ፕሊኒ 50 ዓም ግድም ጀምሮ «ካጣረይ» የተባለ ብሔር ለጸሐፍት ይታወቅ ነበር፤ የካርታ ሠሪ ቶለሚ (በጥሊሞስ) ደግሞ 150 ዓም ግድም «ካታራ» ይለዋል።