Wiki90.com

ጂዮርጂያ

ጂዮርጂያ
საქართველო

የጂዮርጂያ ሰንደቅ ዓላማ የጂዮርጂያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር თავისუფლება

የጂዮርጂያመገኛ
የጂዮርጂያመገኛ
ዋና ከተማ ትብሊሲ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ጂዮርጅኛ
መንግሥት

ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ከፊል-ፕሬዝዳንታዊ ሪፐብሊክ
ጚኦርጊ ማርግቨላሽቪሊ
ጚኦርጊ ኽቪሪካሽቪሊ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
69,700 (119ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
3,720,400 (131ኛ)
ገንዘብ ጂዮርጂያ ላሪ (₾)
ሰዓት ክልል UTC +4
የስልክ መግቢያ 995
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .ge


ስለ አሜሪካ ክፍላገር ለመረዳት፣ ጆርጂያ ይዩ።

የጂዮርጂያ ሥፍራ፤ ክፍት አረግንጓዴ፦ ከጂዮርጂያ መንግሥት ሥልጣን ውጭ የሆኑት ሥፍራዎች (አብካዝያ እና ደቡብ ኦሴቲያ)

ጂዮርጂያ (ጂዮርጅኛሳካርትቬሎ) በአውሮፓና በእስያ ጠረፍ ላይ ያለ ሀገር ነው።